ሊያገኙን ከፈለጉ

ግሎባልሪች እግዚአብሔርን ስለማወቅና ሌሎችን ስለመርዳት ትምህርቶች እንዲያገኙ አስችሎአል፡፡

አሁን በግሎባል ሪች ድህረ ገፅ የሚገኙት ትምህርቶች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚገኙ ሲሆን ወደፊት በሌሎች ተጨማሪ ቋንቋዎች ይቀርባሉ፡፡

ግሎባል ዩኒቨርሲቲ በ120 ቋንቋዎች የተዘጋጁ ልዩ ልዩ ኮርሶችና ፕሮግራሞች አሉት፡፡ የግሎባል ዩኒቨርሲቲ ዋና ዋና የትምህርት መስጫ ቋንቋዎች እንግሊኛ፣ ስፓኒሽና ፈረንሳይኛ ናቸዉ፡፡ በሌሎች ቋንቋዎች የተዘጋጁ ኮርሶችን በተለያዩ ክፍለ አህጉራትና ሀገሮች ዉስጥ በሚገኙት ጽሕፈት ቤቶቻችን በኩል ማግኘት ይችላሉ፡፡ ግሎባል ዩነቨርሲቲ በ160 ሀገሮች ዉስጥ ጽህፈት ቤቶች አሉት፡፡

በሚኖሩበት ክፍለ ዓለምና በአቅራቢያዎ ስለሚገኘዉ ጽ/ቤታችን መረጃ ማግኘት ከፈለጉ በአድራሻችን ይፃፉልን ወይም ለዩኒቨርሲቲዉ ዓለም አቀፍ ዘርፍ በኢሜይል ይጠይቁ፡፡

አድራሻ
Global University
Office of Global Operations
1211 South Glenstone Avenue
Springfield, MO 65804
USA

ስልክ ቁጥር 1-417-862-5255
ኢሜይል globalop@globaluniversity.eduበኢሜይል ያግኙን

በዚህ ድህረ ገፅ ላይ ከቀረቡት ትምህርቶች ዉስጥ ግልፅ ያልሆኑልዎ ነገሮች ካሉ ልንረዳዎ ዝግጁ ስለሆንን በኢሜይል ይግኙን፡፡
ስም:

የኢሜይል አድራሻ:

አስተያየት:

 
ይላክ