|
የሕይወት አበይት ጥያቄዎች
|
|
የሕይወት አበይት ጥያቄዎች
|
|
|
| |
ኮርሱን በሙሉ ለማንበብ
|
|
|
|
|
| |
|
ትምህርት1 በዓለም ላይ እየሆነ ያለዉ ምንድን ነ ው?
|
| እዉነትን ማወቅ የሚችሉት እንዴት ነዉ? ዓለም እንዴት
ተጀመረች? በዓለም ላይ የተከሰተዉ ቀዉስ ምንድን ነዉ? ዓለም
ያላት ተስፋ ምንድን ነዉ?
|
| |
ክፍለ ትምህርቱን ለማንበብ
|
|
|
|
|
| |
|
ትምህርት2 ስለእግዚአብሔር ያለዉ እዉነት ምንድን ነዉ?
|
| ስለ እግዚአብሔር እዉነትን ማወቅ ለምን አስፈለገ ?
ስለ እግዚአብሔር እዉነትን ማወቅ የሚችሉት እንዴት ነዉ?
እግዚያብሔር እንዲያመልኩት የሚፈልገዉ እንዴት ነዉ?
|
| |
ክፍለ ትምህርቱን ለማንበብ
|
|
|
|
|
| |
|
ትምህርት3 ሕይወት ምንድን ነዉ?
|
| ለምን ዓላማ ተወለዱ? እግዚአብሔርን የሚመስሉት እንዴት ነዉ?
እግዚአብሔርን የማይመስሉት እንዴት ነዉ? ምን ዓይነት ሰዉ
መሆን ይፈልጋሉ? የእግዚአብሔር ልጅ መሆንዎን የሚያዉቁት
እንዴት ነዉ?
|
| |
ክፍለ ትምህርቱን ለማንበብ
|
|
|
|
|
| |
|
ትምህርት4 ከሁሉ በላይ የሆነዉን ፍላጎትዎን ማሟላት?
|
| ትልቁ ፍላጎትዎ ምንድን ነዉ? ኢየሱስ አዳኝዎ ነዉን? ሌሎች
ፍላጎቶችዎስ?
|
| |
ክፍለ ትምህርቱን ለማንበብ
|
|
|
|
|
| |
|
ትምህርት5 ከሞት በኋላ ምን አለ?
|
| ስዉ ከሞት በኋላ ምን ይጠብቀዋል? መንግስተ ሰማይና ሲኦል
ምን ይመስላሉ? ምርጫዎ ምን ያህል አስፈላጊ ነዉ? ወደ
መንግስተ ሰማይ መግባት የሚችሉት እንዴት ነ ዉ?
|
| |
ክፍለ ትምህርቱን ለማንበብ
|
|
|
|
|
| |
|
ትምህርት6 እዉነተኛዋ ቤተ ክርስቲያን ማን ናት?
|
| ቤተ ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነዉ? እዉነተኛዋ ቤተ
ክርስቲያን ማን ናት? የቤተ ክርስቲያን አባል መሆን ለምን
ያስፈልጋል? በቤተ ክርስቲያን እየሆነ ያለዉ ምንድን ነዉ?
|
| |
ክፍለ ትምህርቱን ለማንበብ
|
|
|
|
|
| |