Language
|
የድህረ-ገፁ አጠቃቀም መርጃ
|
ሊያገኙን ከፈለጉ
መግቢያ ገፅ
ስለ እግዚአብሔር ይማሩ
ስለ አገልግሎት ይማሩ
ምስክርነትዎን ያካፍሉ
ተዘጋጅተዉ የቀረቡ ኮርሶች
ይህ ኮርስ ስለ እግዚአብሔር ባህሪና በዓለም እየሆኑ ስላሉ ነገሮች የበለጠ ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘ ጋጁ ስድስት ትምህርቶችን ያካተተ ኮርስ ነ ዉ፡ ፡ አንዳንድ ጊዜ ስለ ሕይወት ምንነት ጥያቄ ተፈጥሮብዎ ያዉቃል? ለምን ዓላማ እንደተወለዱና እንዴት ደስተኛ መሆን እንደሚችሉ ጥያቄ አለዎ? ይህ ከሆነ እነዚህ ትምህርቶች እጅግ የሚረዱ ናቸዉ፡ ፡ በህትመት፣ በኦዲዮና በቪዲዮ ተዘጋጅተዉ ቀርበዋል፡ ፡
ተጨማሪ ነገሮችን ይማሩ
ምስክርነትዎን ያካፍሉ
አሁን በዚህ ድህረ ገፅ ላይ ያሉት ትምህርቶች ምን ያህል ጠቃሚ ሆነዉ አገኙአቸዉ? እነዚህን ትምህርቶች እንዴት እየተገለገሉባቸዉ እንደሆነ አስተያየትዎን ወይም ምስክርነትወን ያሳዉቁን፡፡ እኛም ምስክርነትዎን ለሌሎች እናካፍላለን፡፡ስለዚህ ከዚህ በታች ያለዉን ቅጽ እንዲሞሉ በትህትና እንጠይቃለን፡፡
ከዚህ ድህረ ገፅ የምወደዉ ነገር:
እነዚህን ትምህርቶች የተጠቀምኩበት ዘዴ:
እነዚህን ትምህርቶች በማግኘቴ ያገኘሁት ለዉጥ:
የኢሜይል አድራሻ:
ይላክ