የሕይወት አበይት ጥያቄዎች

ይህ ኮርስ ስለ እግዚአብሔር ባህሪና በዓለም እየሆኑ ስላሉ ነገሮች የበለጠ ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጁ ስድስት ትምህርቶችን ያካተተ ኮርስ ነዉ፡፡ አንዳንድ ጊዜ ስለ ሕይወት ምንነት ጥያቄ ተፈጥሮብዎ ያዉቃል? ለምን ዓላማ እተወለዱና እንዴት ደስተኛ መሆን እንደሚችሉ ጥያቄ አለዎ? ይህ ከሆነ እነዚህ ትምህርቶች በጣም የሚረዱ ናቸዉ፡፡ በህትመት፣ በኦዲዮና በቪዲዮ ተዘጋጅተዉ ቀርበዋል፡፡


| More

ኮርሱን በሙሉ ለማንበብ icon

እዉነትን ማወቅ የሚችሉት እንዴት ነዉ? ዓለም እንዴት ተጀመረች? በዓለም ላይ የተከሰተዉ ቀዉስ ምንድን ነዉ? ዓለም ያላት ተስፋ ምንድን ነዉ?

ክፍለ ትምህርቱን ለማንበብ icon

ስለ እግዚአብሔር እዉነትን ማወቅ ለምን አስፈለገ ? ስለ እግዚአብሔር እዉነትን ማወቅ የሚችሉት እንዴት ነዉ? እግዚያብሔር እንዲያመልኩት የሚፈልገዉ እንዴት ነዉ?

ክፍለ ትምህርቱን ለማንበብ icon

ለምን ዓላማ ተወለዱ? እግዚአብሔርን የሚመስሉት እንዴት ነዉ? እግዚአብሔርን የማይመስሉት እንዴት ነዉ? ምን ዓይነት ሰዉ መሆን ይፈልጋሉ? የእግዚአብሔር ልጅ መሆንዎን የሚያዉቁት እንዴት ነዉ?

ክፍለ ትምህርቱን ለማንበብ icon

ትልቁ ፍላጎትዎ ምንድን ነዉ? ኢየሱስ አዳኝዎ ነዉን? ሌሎች ፍላጎቶችዎስ?

ክፍለ ትምህርቱን ለማንበብ icon

ስዉ ከሞት በኋላ ምን ይጠብቀዋል? መንግስተ ሰማይና ሲኦል ምን ይመስላሉ? ምርጫዎ ምን ያህል አስፈላጊ ነዉ? ወደ መንግስተ ሰማይ መግባት የሚችሉት እንዴት ነ ዉ?

ክፍለ ትምህርቱን ለማንበብ icon

ቤተ ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነዉ? እዉነተኛዋ ቤተ ክርስቲያን ማን ናት? የቤተ ክርስቲያን አባል መሆን ለምን ያስፈልጋል? በቤተ ክርስቲያን እየሆነ ያለዉ ምንድን ነዉ?

ክፍለ ትምህርቱን ለማንበብ icon