ስለ እግዚአብሔር ይማሩ

የሕይወት አበይት ጥያቄዎች

ይህ ኮርስ ስለ እግዚአብሔር ባህሪና በዓለም እየሆኑ ስላሉ ነገሮች የበለጠ ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘ ጋጁ ስድስት ትምህርቶችን ያካተተ ኮርስ ነ ዉ፡ ፡ አንዳንድ ጊዜ ስለ ሕይወት ምንነት ጥያቄ ተፈጥሮብዎ ያዉቃል? ለምን ዓላማ እንደተወለዱና እንዴት ደስተኛ መሆን እንደሚችሉ ጥያቄ አለዎ? ይህ ከሆነ እነዚህ ትምህርቶች እጅግ የሚረዱ ናቸዉ፡ ፡ በህትመት፣ በኦዲዮና በቪዲዮ ተዘጋጅተዉ ቀርበዋል፡ ፡